𝙖𝙡𝙢𝙪𝙦𝙖𝙙𝙙𝙖𝙢𝙖

𝙖𝙡𝙢𝙪𝙦𝙖𝙙𝙙𝙖𝙢𝙖!!
እሁድን ከ አልሙቀደማ ጋር📖
የመንግስታት አነሳስና አወዳደቅ
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
ማንኛውም መንግስት እነዚህ እደቶች ውስጥ አልፎ አምስተኛ ደረጃ ላይ ስደርስ ይወድቃል።
በመንግስት የህይወት ዘመን የመጀመሪያው ምዕራፍ የድልና የመደላደል ወቅት ስሆን 
የመጨረሻውና የውድቀት ዋዜማ ላይ ያለው ምዕራፍ ደግሞ የምግባር ዝቅጠት፤ብልግናና ቅጥ ያጣ ህልመኝነት የሚታይበት ነው።

የመንግሰት የማሽቆልቆል ጉዞ ከሁለት ተቅዋማት ይጀምራል።
የመጀመሪያው  መንግስቱን  ለስልጣን ያበቁት ህዝብ ላይ አምባገነን ስሆን 
ሁለተኛው፦ ቅጥ ያጣ ቅንጦት ማሳደድ ስጀምር፦የቅንጦት አራራ አናቱ ላይ ወቶ ጭካኔ ስጀምር መጨረሻው ስደርስ ነው።
የ14ኛው መቶ ክፍለዘመን ቱኒዚያዊ ሊቅ 𝙞𝙗𝙞𝙣 𝙠𝙝𝙖𝙡𝙙𝙪𝙣!!

No comments:

Post a Comment